ፋኖን እርዱ – በመተማ ወረዳ የሱዳን ጦር እና የተደራጁ የቅማንት ሽፍቶች…

በመተማ ወረዳ የሱዳን ጦር እና የተደራጁ የቅማንት ሽፍቶች በነዋሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ግድያ፣ ዝርፊያ እና እገታ እየፈፀሙ መሆኑ ተነገረ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሀምሌ 9 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ የሱዳን ጦር እና የትሕነግን አላማና ተልዕኮ እያስፈፀሙ ያሉ የቅማንት ኮሚቴ አባላትና ያደራጃቸው ሽፍቶች በነዋሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ግድያ፣ ዝርፊያ እና እገታ እያደረሱ መሆኑ ተገልጧል። የጉዳቱ ሰለባ የሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት በ2 ቀን ልዩነት ብቻ 13 አማራዎች በመኪና ላይ እገታ እና አፈና ተፈፅሞባቸዋል። …

Source: Link to the Post

Leave a Reply