ፋኖ ስልጠና አቁሙ ተባሉ።

የብአዴን ነገር ታጥቦ ጭቃ ነው ወገኖች። በባህርዳር የአማራ ፋኖ ስልጠና እንዲቆም ታዟል ። ትንሽ ድል ተገኝቶ ጁንታው ሲሸሽ ፋኖን ለጎሪጥ ማየቱ አሁንም ቀጥሏል። በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 8 ፔዳ አካባቢ የአማራ ፋኖ በባህርዳር በሚል ስም ተደራጅተው ከ15 ቀን በላይ ጊዚያዊ ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ ከ4ሺህ በላይ ፋኖዎች ባልታወቀ ምክንያት ከዛሬ ህዳር 25/2014 ዓ.ም ጀምሮ በቦታው መሰልጠን እንደማይችሉና ስልጠናውን ማቋረጥ እንዳለባቸው ተነግሯቸዋል ። የሚያሳዝነው መሰልጠን እንደማይችሉ ለመንገር የፌዴራል ፖሊስ ኃይልና መከላከያ ነው የላኩባቸው ፣ ቀድመው ቦታው ላይ ተገኝተው …

Source: Link to the Post

Leave a Reply