You are currently viewing ፋኖ አደባባይ አበበ በፋኖ እና በህዝቡ የተቀናጀ ትግል ከአገዛዙ አፈና ተለቋል! የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ በቁጥጥር ስር ካዋላት ከማክሰኝት ወጣቶች፣ ከማህበረሰቡ እና ከተለያዩ አካባቢዎች…

ፋኖ አደባባይ አበበ በፋኖ እና በህዝቡ የተቀናጀ ትግል ከአገዛዙ አፈና ተለቋል! የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ በቁጥጥር ስር ካዋላት ከማክሰኝት ወጣቶች፣ ከማህበረሰቡ እና ከተለያዩ አካባቢዎች…

ፋኖ አደባባይ አበበ በፋኖ እና በህዝቡ የተቀናጀ ትግል ከአገዛዙ አፈና ተለቋል! የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ በቁጥጥር ስር ካዋላት ከማክሰኝት ወጣቶች፣ ከማህበረሰቡ እና ከተለያዩ አካባቢዎች ፋኖ ለምን ተነካ በሚል በሚችሉት መንገድ ሁሉ አብሮነታቸውን ካሳዩ ወገኖች ጋር በመቀናጀት የፋይናንስ ክፍል ተጠሪውን ፋኖ አደባባይ አበበን ከአገዛዙ አፈና/መንጋጋ ለማስለቀቅ መቻሉን ተከትሎ በዚህ መልኩ ነበር ነዋሪዎች ስሜታቸውን የገለጹት! ፍትሃዊ የሆነው እና ህልውናን የማስከበር አማራዊ ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል!

Source: Link to the Post

Leave a Reply