ፋኖ ይገርማል በላይ ፣ ፋኖ ወልደጊዮርጊስ መኮንን እና የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ አባልና ጋዜጠኛ ወግድደረስ ጤናው ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠባቸው፡፡ ስቶክሆልም :- ነሀሴ 02/2014…

ፋኖ ይገርማል በላይ ፣ ፋኖ ወልደጊዮርጊስ መኮንን እና የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ አባልና ጋዜጠኛ ወግድደረስ ጤናው ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠባቸው፡፡ ስቶክሆልም :- ነሀሴ 02/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ በሃሰት የተከሰሱት የአማራ ፋኖ በባህር ዳር አባላት ፋኖ ይገርማል በላይ ፣ ፋኖ ወልደጊዮርጊስ መኮንን እና የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ አባልና ጋዜጠኛ ወግድደረስ ጤናው በዋስትናቸው ጉዳይ ብይን ለመስጠት ለዛሬ ቀጠሮ የነበረ ቢሆንም ዛሬ በዋለው ችሎት ፍርድ ቤቱ በዱዳዩ ላይ አቃቤ ህግ አስተያየት አልሰጠበትም በማለት ተለዋጭ ቀጠሮ ለረቡዕ ሰጥቷል ። ዛሬም ፍትህ ለጀግኖቹ እንጠይቃለን ። © የአማራ ፋኖ በባህርዳር ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply