ፌልትማን ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ለመነጋገር ሐሙስ ኢትዮጵያ ይገባሉ

ዕሮብ ታህሳስ 27/2014 (አዲስ ማለዳ) የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጄፍሪ ፌልትማ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ለመነጋገር ሐሙስ ኢትዮጵያ እንደሚገቡ ተገለፀ። ፌልትማን ኢትዮጵያ የሚመጡት ከከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ጋር በሰላም ድርድር ጉዳይ ለመነጋገር እንደሆነ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply