You are currently viewing “ፌስቡክ ስከፍት የአባቴን አስክሬን አየሁት” – BBC News አማርኛ

“ፌስቡክ ስከፍት የአባቴን አስክሬን አየሁት” – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/d57e/live/3406b3d0-a96c-11ed-8f65-71bfa0525ce3.png

በኢትዮጵያ በማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ የሚጋሩት ይዘቶች ከዕለት ወደ ዕለት ቁጥራቸው እየጨመረ መጥቷል። ከእነዚህም መካከል አሰቃቂ ምስሎች በስፋት ሲዘዋወሩ መመልከት ያልተለመደ አይደለም። ሞቲ ደረጀ ደግሞ የአባቱን አስከሬን ፌስቡክ ላይ ተመልክቶ ከባድ ሰቆቃ ገጥሞታል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply