ፌዴራል ቴክኒክ እና ሙያ ኢንስቲትዩት ወደ ዩኒቨርስቲ አደገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቴክኒክ እና ሙያ ኢንስቲትዩት ወደ ኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ አደገ፡፡
የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ግንባታ የመሰረት ድንጋይም በትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ተቀምጧል፡፡

የመሰረተ ድንጋይ ማስቀመጥ ስነስርዓቱም በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡

የፌዴራል ቴክኒክ እና ሞያ ኢኒስቲትዩት በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ1 ሺህ 900 በላይ ተማሪዎቹን አስመርቋል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-

https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ፌዴራል ቴክኒክ እና ሙያ ኢንስቲትዩት ወደ ዩኒቨርስቲ አደገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply