ፍልስጥኤማዊው ታጣቂ ቡድን ሐማስ ቅዳሜ መስከረም 26/2016 ዓ.ም. በእስራኤል ላይ የፈጸመው ጥቃት በመጠኑ እና ባደረሰው ጉዳት ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ነው።ክስተቱ በድንገት ያጋጠመ ቢሆንም ለአስርታት በፍልስጥኤማውያን እና በእስራኤል መካከል የዘለቀው ውጥረት ውጤት ነው።
ሐማስ እንደሚለው ለዚህ ጥቃት በርካታ ምክንያቶች ያሉት ሲሆን፣ ከእነዚህ መካከል አራቱን እንመልከት።
ሐማስ እንደሚለው ለዚህ ጥቃት በርካታ ምክንያቶች ያሉት ሲሆን፣ ከእነዚህ መካከል አራቱን እንመልከት።
Source: Link to the Post