ፍርድ ቤቱ አምስት ምስክሮች ከመጋረጃ ጀርባ ሆነው ቃላቸውን እንዲሰጡ አዘዘ

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እነ ጃዋር መሐመድ፣ በቀለ ገርባ፣ ሐምዛ አዳነ እና ሌሎች 14 ግለሰቦች በተከፈተባቸው የቅድመ ምርመራ መዝገብ በተጠረጠሩበት ወንጀል ምስክሮች ከመጋረጃ ጀርባ ሆነው ቃላቸውን እንዲሰጡ ይፈቀድልኝ ሲል የፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ የወንጀል ችሎትን ጠይቆ ተፈቅዶለታል። ምስክሮችን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply