ፍርድ ቤቱ የኢቢሲ የኦሮምኛ ክፍል ሀላፊ በላቸው ጀቤሳ እና አለማየሁ ቂጢሶ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ አደረገ

ዕረቡ ሚያዚያ 12 (አዲስ ማለዳ) በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኦሮምኛ ክፍል ሀላፊ በላቸው ጀቤሳ እና አለማየሁ ቂጢሶ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ውድቅ አደረገ። ተከሳሾቹ ላይ ዓቃቢ ህግ በመጋቢት…

The post ፍርድ ቤቱ የኢቢሲ የኦሮምኛ ክፍል ሀላፊ በላቸው ጀቤሳ እና አለማየሁ ቂጢሶ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ አደረገ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply