ፍርድ ቤቱ የ14 የሽብር ተከሳሾችን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ መስማት ጀመረ። ሦስት የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ 14 የሽብር ወንጀል ተከሳሾች፣ ትናንት ዐርብ፣ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት…

ፍርድ ቤቱ የ14 የሽብር ተከሳሾችን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ መስማት ጀመረ።

ሦስት የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ 14 የሽብር ወንጀል ተከሳሾች፣ ትናንት ዐርብ፣ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡

በትናንቱ ችሎት፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አባሉ አቶ ዮሐንስ ቧያለው ከሌሎች ተከሳሾች ጋራ እና በግል ተፈጽሞብኛል፤ ያሉትን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቅርበዋል፡፡ የሌሎቹን ተከሳሶች አቤቱታ ለመስማት ችሎቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

በስፍራው የተገኙ ጋዜጠኞች፣ ባልተለመደ መልኩ፥ “ፈቃድ ሳትይዙ መዘገብ አትችሉም” ተብለው እንደተከለከሉ ታውቋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መጋት 28 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply