ፍርድ ቤቱ ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ በአስር ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንድትለቀቅ አዘዘ

ማክሰኞ ግንቦት 30 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) “ሮሃ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት መዓዛ መሐመድ በአስር ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንድትለቀቅ በፍርድ ቤት ተወሰነ። የመዓዛን የዋስትና ጥያቄ ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 30 ቀን 2014 የፈቀደው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ…

The post ፍርድ ቤቱ ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ በአስር ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንድትለቀቅ አዘዘ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply