
# ፍትህ ሚዛኗ ተዛብቷል! የአማራን ህዝብ መከራ ከአማራው አብራክ የወጡ ግለሰቦች ሳይቀር ቁብ ባላሉበት የጭንቅ ጊዜ ስለአማራ መበደል የጮሁ ምሁር ፤ በዚህም ዋጋ በመክፈል ላይ የሚገኙት ሀቀኛው አዛውንቱ አባታችን ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ ናቸው። ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ አስቸኳይ ፍትህ ያስፈልጋቸዋል! “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post