ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ አማራ ወገኖቻችንን ‼️ አሻራ ሚዲያ ሰሜን አሜሪካ በዛሬው ዕለት በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲዮም ባህር ዳር ከነማ እና ከድሬደዋ ከነማ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ…

ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ አማራ ወገኖቻችንን ‼️ አሻራ ሚዲያ ሰሜን አሜሪካ በዛሬው ዕለት በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲዮም ባህር ዳር ከነማ እና ከድሬደዋ ከነማ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ላይ ታዳሚዎች ያስተላለፉት መልዕክት ፦ 👉ፍትህ በወለጋ ለሚገኙ አማራ ወገኖቻችንን ❗️ 👉ዐብይ ገዳይ ነው❗️ እናመሰግናለ የነገ ሀገር ተረካቢ ተማሪዎች ፤ክብር ይገባላችኋል የባህር ዳር ከነማ ደጋፊዎች‼️ ደሜ ነው ደሜ ነው ። ባህር ዳር ከነማ ከክለብ በላይ ነው❗️

Source: Link to the Post

Leave a Reply