ፍትሐዊ የመንገድ ተደራሽነት ጥያቄዎችን በዘላቂነት የሚፈታ የመንግድ ልማት ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ስድስት ዓመታት በመላው ሀገሪቱ 5 ሺህ 500 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ ተገንብቶ ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገልጿል። በኢትዮጵያ መንገድን ጨምሮ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በጊዜ እና በጥራት ከማከናወን አኳያ ጉልህ ችግር እንደነበረባቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ። ለሕዝብ ጥቅም የሚገነቡ መሰረተ ልማቶች እየተጓተቱ የመልካም አሥተዳደር ችግር ምንጭ ሲኾኑም ይስተዋላል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply