You are currently viewing ፍኖተሰላም❗❗ በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ዛሬ እስከ ቅርብ ሰዓት ድረስ በከተማዋ ውስጥ ማረሚያቤት እና አስተዳደሩ ዙሪያ ከፍተኛ ውጊያ ሲካሄድ ውሏል።  ይህን ውጊያ የፋኖ አባላት የጀመ…

ፍኖተሰላም❗❗ በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ዛሬ እስከ ቅርብ ሰዓት ድረስ በከተማዋ ውስጥ ማረሚያቤት እና አስተዳደሩ ዙሪያ ከፍተኛ ውጊያ ሲካሄድ ውሏል። ይህን ውጊያ የፋኖ አባላት የጀመ…

ፍኖተሰላም❗❗ በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ዛሬ እስከ ቅርብ ሰዓት ድረስ በከተማዋ ውስጥ ማረሚያቤት እና አስተዳደሩ ዙሪያ ከፍተኛ ውጊያ ሲካሄድ ውሏል። ይህን ውጊያ የፋኖ አባላት የጀመሩት ሲሆን ቴሌ አደባባይ በሚባል አካባቢ ከሰዓት የአየር ጥቃት መፈፀሙን እና በአየር ጥቃቱ በጥቃቱ ምን ያህል ጉዳት እንደደረሰ ለማወቅ አልተቻለም አዩ ዘ ሀበሻ ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https:www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi instagram:- https://instagram.com/asharamediaofficial…

Source: Link to the Post

Leave a Reply