“ፍጥረታት እልል አሉ፤ ጎዳናዎች በምስጋና ተመሉ”

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ደመናዎች የሚታዘዙለት፣ ሰማያት የማይችሉት፣ ዓለማት የማይወስኑት፣ ቁጥር ሥፍር የሌላቸው መላእክት በቀኝ በግራው፣ በፊት በኋላው የሚሰግዱለት፣ ያለ ማቋረጥ ቅዱስ ቅዱስ የሚሉት፣ ብርሃናት የሚያመሰግኑት አምላክ መጥቷልና ፍጥረታት እልል አሉለት፣ ዘንባባ እየዘነጠፉ ለክብሩ አነጠፉለት፣ ሕጻናት ዘመሩለት፣ አረጋውያን ለክብሩ ምስጋና አቀረቡለት፡፡ ምድር በደስታ ተመላች፣ በምስጋና ተናወጠች፣ በውዳሴ ተጨነቀች፤ በአምላኳ ማዕዛ ታወደች፤ በግርማው ተከለለች፤ በቅዱሳን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply