#ፍፁም ሰላም የሆነችው ውብ፣ማራኪ እና ተናፋቂዋ ባሕርዳር ከተማ እንግዶቿን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗ ተገለፀ! ታሕሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በባሕር ዳር ከተማ “ጥርን በባሕር…

#ፍፁም ሰላም የሆነችው ውብ፣ማራኪ እና ተናፋቂዋ ባሕርዳር ከተማ እንግዶቿን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗ ተገለፀ! ታሕሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በባሕር ዳር ከተማ “ጥርን በባሕር ዳር ለማክበር የወጣ መርሐ ግብር!! ➀ ገና ታህሳስ 29/2015ዓ.ም ➋ ሽር ሽር በሳይክል ታህሳስ 30/2015ዓ.ም ➌ የእግር ጉዞ(City Walk) ጥር 07/2015ዓ.ም ➍ ጥምቀት ጥር 10-11/2015ዓ.ም ➎ ቃና ዘገሊላን በግዮን ጥር 12/2015ዓ.ም ❻ የታንኳ ውድድርና የጀልባ ትርኢት ጥር 16/2015ዓ.ም ❼ ሠባሩ ጊዮርጊስ ጥር 18/2015ዓ.ም ❽ የምስጋና ቀን ጥር 20/2015ዓ.ም ❾ አስተሪዮ ማርያም ጥር 21/2015ዓ.ም ❿ ኤግዚቪሽን ከጥር 24-26/2015ዓ.ም ⓫ የባህር ዳር ከነማ የገቢ ማሠባሠቢያ ሩጫ ጥር 28/2015 ዓ.ም ⓬ የፖናልውይይት ጥር 30/2015ዓ.ም ይምጡ ውቢቷን ባሕር ዳር ከተማን ይጎብኙ❗️ #Visitbahirdarcity #Visitamhara “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply