ፑቲን በብራዚል በሚካሄደው የቡድን20 ጉባዔ ቢካፈሉ እንደማይታሰሩ ፕሬዝደንት ሉላ ገለጹ

“ለእናንተ መናገር የምፈልገው እኔ የብራዚል ፕሬዝደንት ሆኜ፣ ፑቲን ወደ ብራዚል ከመጣ የሚታሰርበት መንገድ የለም።” ብለዋል ሉላ

Source: Link to the Post

Leave a Reply