ፒስ ኮርፕስ – የሰላም ጓድ የበጎ ፈቃደኞች ድርጅት 60 አመት ሞላው

https://gdb.voanews.com/147CCF31-3B5A-48EC-A94E-2409F7ADB0FC_w800_h450.jpg

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት የነበሩት ጆን ኤፍ ኬኔዲ ሰላምና አብሮነትን ለማስፋፋት ዓለም አቀፍ የበጎ ፈቃደኞች ድርጅት የሆነው የሰላም ጓድ (ፒስ ኮርፕስ) እንዲቋቋም ፊማቸውን ካኖሩ 60 አመታት ተቆጠሩ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply