ፒያሳ በሚገኙ ጀነሬተር ሱቆች የእሳት አደጋ ተከሰተ።በፒያሳ ሸዋ ዳቦ አጠገብ በሚገኙ ጀነሬተር ቤቶች እሳት መነሳቱን ጣበያችን በቦታው ተገኘቶ አረጋግጧል።እሳቱ እንዳይስፋፋ የአደጋ ጊዜ ሰራተ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/JGCUH0Mii3MagZH1uy5wdqSz5w9EF9RXj8lel_pqCWS3g-OAoBS1gErerzshIjUgxPZZYCf9iAxl4TRkaXGElM4cXmqNInvRpdsBEz4HyLVdsnM5Lra2gU23IG78b3YaB0G1BMNdKtgKxUi7nwQZvkaxczLISUmVDkYszcnXuX2tIjOrYNI2TNgkMiAcs0OInS8d-imPe3DDCE7wKXEhe4_a1H8b4UzYJ9csBcNET7kpBGRDEuRt8lJ98BQmmCHLHxL8CaOBxx1zRyANOzJA_bUCoMk8kjugM0Eat7DS7TRlsumRDiHHUk5xhdPFJBYuWwHOjlb2hoU_r7wDvLFbQg.jpg

ፒያሳ በሚገኙ ጀነሬተር ሱቆች የእሳት አደጋ ተከሰተ።

በፒያሳ ሸዋ ዳቦ አጠገብ በሚገኙ ጀነሬተር ቤቶች እሳት መነሳቱን ጣበያችን በቦታው ተገኘቶ አረጋግጧል።

እሳቱ እንዳይስፋፋ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ብርቱ ርብርብ በማድረግ ላይ ናቸው።

አሁን ባለው ሁኔታ እሳቱ አምስት ጀነሬተር ሱቆችን ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ አውድሟቸዋል።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ፌደራል ፖሊስ እና የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች እሳቱን ለመቆጣጠር ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

በሔኖክ ወ/ገብርኤል

ጥር 25 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply