ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በሕዝብ የተመረጠ ፓርቲ በመኾኑ ለሕዝብ የገባውን ቃል በብቃት መምራትና በውጤታማነት ለመፈጸም አመራሩ መሥራት አለበት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝደንት አደም ፋራህ ተናገሩ። “ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ መልእክት ሲካሄድ በቆየው ኮንፈረንስ ተገኝተው ከተሳታፊዎች በተነሱ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሰጡት አቶ አደም ብልጽግና በፈተናዎች ውስጥ ኾኖ […]
Source: Link to the Post