You are currently viewing ፓስተር ቢኒያም በ5000 ብር ዋስትና እንዲለቀቅ ተወሰነ! የካቲት 17 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣  ለእውነት ተሟጋቹ ፓስተር ቢኒያም 33 የህግ ጠበቆች ቆመውለታል፡፡ ይህም በኢትዮጵያ…

ፓስተር ቢኒያም በ5000 ብር ዋስትና እንዲለቀቅ ተወሰነ! የካቲት 17 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ለእውነት ተሟጋቹ ፓስተር ቢኒያም 33 የህግ ጠበቆች ቆመውለታል፡፡ ይህም በኢትዮጵያ…

ፓስተር ቢኒያም በ5000 ብር ዋስትና እንዲለቀቅ ተወሰነ! የካቲት 17 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ለእውነት ተሟጋቹ ፓስተር ቢኒያም 33 የህግ ጠበቆች ቆመውለታል፡፡ ይህም በኢትዮጵያ የፍርድ ቤት ታሪክ የመጀመሪያው መሆኑ ተነግሯል፡፡ ፓስተር ቢኒያም በኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ላይ እየደረሰ ያለውን ፖለቲካዊ ሴራ በመቃወም በይፋ ድምጹን በማሰማቱ ለእስር መዳረጉ ይታወቃል፡፡ የጠበቆች ቡድን ክርክር ካደረጉ በኋላ ፓስተር ቢኒያም በ5000 ብር ዋስትና እንዲለቀቅ ተወስኗል። ሌላው አስገራሚ የተባለው ነገር ለዋስትና ለሚከፈለው ብር በፈቃደኝነት ግለሰቦች ከግል ኪሳቸው ለማሰባሰብ እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተሰምቷል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply