
ፓስተር ቢንያም ሽታዬ አልተፈታም! ዛሬ ጠዋት በነበረው ችሎት ፍርድ ቤቱ ፓስተር ቢንያም ሽታዬ በ5,000 ብር ዋስ እንዲለቀቁ ተወስኖ ብሩ ቢከፈልም ፖሊስ ይግባኝ በማለቱ ምክንያት ለፊታችን ሰኞ ተቀጥሯል። via- ተዋህዶ ሚዲያ ማዕከል “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post