“ፓስፖርት አሁን ላይ ከሁለት ወራት ባልበለጠ ጊዜ እየተሰጠ ነው” የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው ዓመት ፓስፖርት ጠይቀው ይጠባበቁ ከነበሩ ዜጎች መካከል ከ600 ሺህ በላይ ለሚሆኑት መስጠት መቻሉን አገልግሎቱ ገልጿል። የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የፓስፖርት አገልግሎት አንዱ እና ዋነኛው ነው። ይሁን እንጂ የፓስፖርት አሰጣጥን በተመለከተ ተደጋጋሚ ቅሬታዎች ይነሳሉ። በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ከሚነሱ ቅሬታዎች አንዱ መጉላላት ነው የሚለው የአዲስ አበባ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply