“ፓስፖርት ዲሲ” – የኤምባሲዎች ዐውደ ትርኢት

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-738a-08db50c9d49f_tv_w800_h450.jpg

“ፓስፖርት ዲሲ”፥ በሺሕዎች የሚቆጠሩ የዋሺንግተን ዲሲ ከተማ ነዋሪዎች፣ በከተማዋ ያሉ የውጭ ሀገራት ኤምባሲዎችን የሚጎበኙበትና እርስ በርስ የሚተዋወቁበት ዓመታዊ ዐውደ ትርኢት(ፌስቲቫል) ነው።

ዘንድሮም፣ ባለፈው እሑድ ሚያዝያ 29 ቀን 2015 ዓ.ም.፣ በርከት ያሉ ጎብኚዎች ወደ ኤምባሲዎቹ በማቅናት ባህላዊ ክዋኔዎችን ተቋድሰዋል።

በኢትዮጵያ ኤምባሲ የነበረውን ሥነ ሥርዐት የሚያስቃኘውን ዝግጅት ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply