ፔር ኤምሪክ ኦባምያንግ የአመቱ ምርጥ የአፍሪካ ተጨዋች ሆነ  ! የፈረንሳይ ሊግ የ2023/24 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ አፍሪካዊ ተጨዋች  ጋቦናዊው የኦሎምፒክ ማርሴይ የፊት መስመር ተጨ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/fuZD18sljzus4Pj0DO-WMCyzMZ2X68BVj-cIc0xhHCrLGNJtKOB1rGVeAGdHqBniiwRvevog7KM3HTNlOLaf-xZm5UBW080NlRP7FE8SP1U-pK2fCQFD2Dl3TJSf1Y6Gvlq-TgHjhHusU0TPRN8CPCYJq56Av4s_qI728Z2uvrAtcQe97UH8gwfnk6jB3pv0585UqP-GGhd_sw7OfprBXraweBhC_LBv8g88nC2-S7N0EM9ajaiLcRf1bAEAv-OixjpR5nmxqT8VexKyL9LYliu237xA0Gj8bX8sCWIkrIbtnIn_tH5kMK6nZTp95kUNc9iNipiLSjJHNtNFz2rGhw.jpg

ፔር ኤምሪክ ኦባምያንግ የአመቱ ምርጥ የአፍሪካ ተጨዋች ሆነ  !

የፈረንሳይ ሊግ የ2023/24 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ አፍሪካዊ ተጨዋች  ጋቦናዊው የኦሎምፒክ ማርሴይ የፊት መስመር ተጨዋች ፔር ኤምሪክ ኦባምያንግ የፈረንሳይ የአመቱ ምርጥ አፍሪካዊ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል።

ፔር ኤምሪክ ኦባምያንግ በዘንድሮው የውድድር አመት በአርባ ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ በማድረግ ድንቅ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል።

የፒኤስጂው ተጨዋች አሽራፍ ሀኪሚ እና የሊሉ ተጨዋች ናቢል ቤንታሌብ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply