ፔንታጎን ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የጦር መሳሪያ ሙከራ አደረገ:: የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት እንዳስታወቀው፣ የተሳካ ያለውን የሃይፐር-ሶኒክ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጉን ይፋ ሲያደርግ በተደጋጋሚ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/G4enaIUsI_mWzvlkwPFaQLsr7CYXv4Ct0hxLWn9txJXjFxd3GldRPrZx4CM8FdYYlzV29zhTDxQFoI0jjCXCEOACrbAix938Jdyl3y6ZvnFg2UlRff_iUDSfBHYusDgt6cCOGchzVczxg_-4t_AyEbZJZDQN9xTrJYxRSX0MTuEBNM8iI7_tYRtf_tNOKAKsKKq2ynr2Wc_HD_-J6HQyz0p4x0ea8mUf01ivcTLPBbeLsAYfi77wfhyfBz_BnotdTI4TfAs3nkevRzq_fe1qlqUZJjzvukKkzTWWkvpSG7NeAtOKQoOZEeqV63Lk8ktroXJPAihE2lcJBaIXfGOJng.jpg

ፔንታጎን ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የጦር መሳሪያ ሙከራ አደረገ::

የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት እንዳስታወቀው፣ የተሳካ ያለውን የሃይፐር-ሶኒክ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጉን ይፋ ሲያደርግ በተደጋጋሚ ከሽፎበት እንደነበርም አልሸሸገም፡፡

ከድምፅ በ5 እጥፍ ፍጥነት መምዘግዘግ ይችላል የተባለለት ይህ መሳሪያ፣ ኢላማውን ከ3 ተደጋጋሚ መክሸፍ በኋላ በ4ኛዉ ማሳካቱን አስታውቋል፡፡

በካሊፎርኒያ ግዛት እንደተሞከረ የተገለጸዉ ይህ መሳሪያ በተለያዩ ወታደራዊ የስራ ሃላፊዎች ትልቅ ስኬት ተደርጎ መቆጠሩን የሲ ኤን ኤን ዘገባ አመልክቷል፡፡

በአብዱሰላም አንሳር

ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply