“ፕሬዚደንት ሙስጠፋ ሰው በደሙ ሳይሆን በሰውነቱ የሚታይበት ራዕይ ለኢትዮጵያ አምጥቷል፤ ለወደፊት የኢትዮጵያ መሪ ይሆናል ብዬም አምናለሁ” – ዶ/ር ጎርሴ ኢስማኢል

https://feedpress.me/link/17593/13470959/amharic_468ee89d-bec6-4478-bf24-51463626b1a5.mp3

ዶ/ር ጎርሴ ኢስማኢል – የኢትዮጵያ ሶማሌ ዲሞክራሲያዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በሶማሌ ሪጂን የተካሄደው የሁለት ዓመታት የለውጥ ሂደት ስላስገኛቸው ስኬቶችና ገጥመውት ስላሉት ተግዳሮቶች ይናገራሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply