ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በዓለም አቀፍ ደረጃ ድህነትን ለማጥፋት ከሚሠራው ‘ገርልስ ኢፌክት’ ከተሰኘ መንግሥታዊ ያልኾነ ተቋም የኢትዮጵያ ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ውይይቱ ተቋሙ በኢትዮጵያ ሴቶችን ወደ ኋላ የሚጎትቱ ማኅበረሰባዊ እሳቤዎች ላይ ለውጥ ማምጣትና ታዳጊ ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ፕሮግራሞችን ቀርጾ በሚሠራበት ኹኔታ ላይ ያተኮረ መኾኑን የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ […]
Source: Link to the Post