ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በዓለም ዐቀፍ የቴሌኮም ስብሰባ ላይ ተሳተፉ

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ “ሮድ ቱ አዲስ ፓርትነር ቱ ኮኔክት” በተሰኘው ዓለም ዐቀፍ ጉባኤ ላይ በበይነ መረብ በመታገዝ የቪድዮ መልዕክትን አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ለጉባዔው ባስተላለፉት መልዕክት በቴሌኮም ዘርፍ ውስጥ ባለድርሻ አካላት ፣ ባለሀብቶች እና ሽርክናዎች በጋራ በመሆንና ሀብትን በማቀናጀት መረጃ ልውውጥንም…

Source: Link to the Post

Leave a Reply