ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳይና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

ባሕር ዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳይና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል። የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባኤርቦክ እና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪ ኮሎናን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። በዚህም የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ጋር በነበራቸው ውይይት የሀገራቱን ረጅም ዘመን የዘለቀ ሁለንተናዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply