ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለመጀመሪያዋ አፍሪካ እስያዊት ሴት የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ።

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ካማላ ሃሪስ በአሜሪካም ሆነ ከአሜሪካ ውጭ በርካታ ሴት ወጣቶችን ማነቃቃታቸውን አልጠራጠርም ብለዋል።

በሩ ተከፍቷል ያሉት ፕሬዚዳንት ሳህለወቅር በትልቁ ማለም ይችላሉ ሲሉ ነው በትዊተር ገፃቸው ላይ ያሰፈሩት።

 

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

The post ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply