ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በተቋማት ጥራት ያለው ምርት እና አገልግሎትን ማቅረብ እንደሚገባ ተናገሩ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በተቋማት ጥራት ያለው ምርት እና አገልግሎትን ማቅረብ እንደሚገባ ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በግልም ሆነ በመንግስት ተቋማት ጥራት ያለው ምርት እና አገልግሎትን ማቅረብ እንደሚገባ ተናገሩ፡፡

ፕሬዚዳንቷ ከኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የቦርድ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም ድርጅቱ እያከናወናቸው ባሉ ተግባራትና ማሻሻያዎች ዙሪያ መምከራቸውን አስታውቀዋል፡፡

በዚህ ወቅትም በተቋማት ጥራት ያለው ምርት እና አገልግሎት ማቅረብ ይገባል ብለዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በተቋማት ጥራት ያለው ምርት እና አገልግሎትን ማቅረብ እንደሚገባ ተናገሩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply