
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፏን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕከት አስተላልፈዋል።
ተናጠል ሳይሆን ሕብረት ዓላማን ያሳካል፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድናችን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማጣሪያን በማለፉ እጅግ ደስ ብሎናል፣ እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል።
ውጤቱ እንደታወቀ በመዲናችን የመኪና ጥሩምባ እየተስተጋባ ነው፣ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከቡድናችን ጋር ነው::ተናጠል ሳይሆን ሕብረት ዓላማን ያሳካል በርቱ ሲሉ የደስታ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
The post ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ኢትዮጵያ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፏን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕከት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
Source: Link to the Post