ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነብርሀን ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነብርሀን ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነብርሀንን ከ45 ዓመት በፊት በአውሮፓ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር አባል ሳሉ እንደሚያውቋቸው ገልጸዋል።

አገራቸውን በተለያዩ መስኮች በቅንነትና በወገናዊነት ማገልገላቸውን አስታውሰዋል።

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነብርሀን ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply