ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የአሜሪካ አምባሳደር አሰናበቱ

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የአሜሪካ አምባሳደር አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የአሜሪካን አምባሳደር ማይክ ራይነርን አሰናበቱ፡፡

ፕሬዝደንቷ አዲስ ለተሾሙት የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ባይደን የጻፉትን የእንኳን ደስ ያሎት ደብዳቤ ለአምባሳደሩ ማስረከባቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የአሜሪካ አምባሳደር አሰናበቱ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply