ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በቅርቡ ለተሾሙት 14 ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደሮችና 7 አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ሰጡ።

ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሹመት ደብዳቤ የመስጠት መርሀ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተከናውኗል። ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ በሀገር ቤትም ሆነ በውጭ ሀገራት ኢትዮጵያን ማገልገል ትልቅ እድል እንደሆነ ጠቅሰው፤ ተሿሚ አምባሳደሮች እምነትንና ሰርቶ ማሳመንን መርህ አድርገው ሊሰሩ ይገባል ብለዋል። ስክነት እና ጠንካራነትን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply