ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልእክታቸውም “ውድ የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጥምቀት በዓል በደኅና አደረሳችሁ” ብለዋል፡፡ በሀገራችን በአደባባይ ከሚከበሩት በዓላት አንዱ የሆነው ጥምቀት በድምቀት እና በጽኑ መንፈሳዊ ስሜት የሚከበር ነው ያሉት ፕሬዝዳንቷ በተባበሩት መንግሥታት ትምህርት፣ ሳይንስ እና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የተመዘገበ ልንከባከበው የሚገባ የዓለም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply