ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ጅቡቲ አመሩ

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ጅቡቲ አመሩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ጅቡቲ አቀኑ።
በጅቡቲ ቆይታቸው ከሀገሪቷ ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊ እና ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

The post ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ጅቡቲ አመሩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply