ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መጪውን የትንሣኤ በዓል ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋሩ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ለሚኖሩ ለአቅመ ደካሞችና በዝቅተኛ ኑሮ ላይ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል። ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ድጋፉ በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀው መደጋገፍ የእለት ተእለት ተግባር መሆን እንዳለበት አስገንዝበዋል። ኢዜአ እንደዘገበው መጪውን የትንሳኤ በዓል ከአቅመ ደካማ ወገኖች ጋር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply