ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በባዝል ከተማ ዉይይት አድርገዋል። ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ በስዊዘርላንድ ባዝል ከተማ እኤአ ኤፕሪል 11/2024 በተካሄደው 3ኛው ዓለም ዓቀፍ የትብብር መድረክ ላይ ተሳትፈዋል። ከዚህ ጎን ለጎንም በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያይተዋል። በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከሀገራቸው ጋር ያላቸውን ትስስር ማጠናከርና ተሳትፏቸውን ማሳደግ እንደሚገባቸው ፕሬዝዳንቷ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply