
ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ እየገነባችው ባለው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ በቅን ልቦና በሚካሄድ ንግግር ከስምምነት እንዲደረስ የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አል ሲሲ ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን የተናገሩት ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ውስጥ በመካሄድ ላይ ባለው የቻይና-አረብ አገራት ጉባኤ ላይ ባደረጉት አገራቸውን እና የአረቡን ዓለም በሚመለከተው ንግግራቸው ነው።
Source: Link to the Post