የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈርቂ የአገራቸው ሠራዊት በስም ያልጠቀሱትን ‘ፀብ ጫሪ’ እና ‘ተንኳሽ’ ያሉትን ኃይል አስታግሷል ሲሉ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ይህን ያሉት ለኤርትራውያን እሁድ ዕለት የጀመረውን የ2023 አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልዕክታቸው ላይ ነው።
ተጠናቀቀው የአውሮፓውያን 2022 በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጪ ያሉ ኤርትራውያን “ንቁ ሆነው በጽኑ አቋም የሚያኮራ ትግል አድርገዋል” ብለዋል ፕሬዝዳንቱ።
ተጠናቀቀው የአውሮፓውያን 2022 በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጪ ያሉ ኤርትራውያን “ንቁ ሆነው በጽኑ አቋም የሚያኮራ ትግል አድርገዋል” ብለዋል ፕሬዝዳንቱ።
Source: Link to the Post