
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባልተመደ ሁኔታ ከዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች ፊት ቀርበው ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የቀጥታ ምላሽ ሳይሰጡ ቀሩ። ፕሬዝዳንቱ በኬንያ መዲና ናይሮቢ እያደረጉት ባለው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ማጠናቀቂያ ላይ ከጋባዣቸው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በመሆን ሁለቱ አገራት በተስማሙባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post