
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለኤርትራ 31ኛው የነጻነት በዓል ባደረጉት ንግግር፣ የአፍሪካ ቀንድን “መረጋጋት ማረጋጋጥ” የኤርትራ አገረ ግንባታ ዋነኛ ማጠንጠኛ እንደሆነ ተናግረዋል። በንግግራቸው ካነሷቸው ነጥቦች መካከል የአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት፣ የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት እንዲሁም “የምዕራበውያን ጫና” ይገኙበታል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post