ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ ነበረባት የተባላቸው ሄሊኮፕተር ውስጥ ምንም ዓይነት የመትረፍ እድል እንደሌላ ተገለጸ ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሪቱ ባለሥልጣናትን ዋቢ በማድረግ ሮይተርስ ሄሊኮፕተራ ሙሉ በሙሉ መቃጠሏን ዘግባል ። ባለሥልጣናቱ የሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወት አልፎ እንደሚሆን በስጋት ተናግረዋል። መኸር እና ታስኒም የተባሉትን ጨምሮ የኢራን መገናኛ ብዙኀን ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ ተሳፋሪዎች መሞታቸውን እየዘገቡ ነው። ነገር ግን እስካሁን ይህን የሚያረጋግጥ የመንግሥት አካል መግለጫ አልሰጠም። የቀይ ጨረቃ ያወጣው የድሮን ምሥል ከአደጋው የተረፈውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply