ፕሬዝዳንት ጆርጅ ዊሃ ተቃዋሚ አበሳጭቷቸው አዲስ አልበም አወጡ – BBC News አማርኛ

ፕሬዝዳንት ጆርጅ ዊሃ ተቃዋሚ አበሳጭቷቸው አዲስ አልበም አወጡ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8BC1/production/_114777753_gettyimages-1181881482.jpg

ፕሬዝዳንት ዊሃ በዚህ ሳምንት ለአድማጫቸውና ለሚመሩት ሕዝብ ባደረሱት በዚህ የሙዚቃ ሥራቸው “በገዛ አገሬ ያሳድዱኛል፣ ምን ላርግ ስላቸው እንጃባህ ይሉኛል. . .”የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply