You are currently viewing ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በድንገት በዩክሬን ዋና ከተማ ኪዬቭ ገቡ – BBC News አማርኛ

ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በድንገት በዩክሬን ዋና ከተማ ኪዬቭ ገቡ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6d9b/live/ef74fe30-b108-11ed-89f4-f3657d2bfa3b.jpg

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ሳይጠበቁ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪዬቭ በመገኘት ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ። ፕሬዝዳንት ባይደን ዩክሬን በሩሲያ ወረራ ከተፈጸመባት በኋላ አገሪቷን ሲጎበኙ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply