ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከሰርትፍኬት እስከ ማስተርስ መርሐ-ግብር ያሰለጠናቸውን 623 ሰልጣኞች በዛሬው ዕለት በሰንዳፋ አስመርቋል። በሰላም እና የሕዝብ ደኅንነት እንዲሁም በአሥተዳደር ሥራ አመራር ለመጀመሪያ ጊዜ 41 ሰልጣኞችን በማስተርስ ለምርቃት በቅተዋል። በተለያዩ ክልሎች ልዩ ኃይል የነበሩ 312 ሰልጣኞችም የምርቃቱ አካል መሆናቸው ተገልጿል። በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ፣ የፌዴራል […]
Source: Link to the Post